
ስለተሳተፉ እናመሰግናለን መልካም ዕድል
1. ከቁጥር 0 ጀምሮ 7 የዕድለኛ ቁጥሮችዎን ይምረጡ ወይም ራሱ እንዲመርጥልዎት 'ሲስተሙ ይምረጥልኝ' ይጠቀሙ።
2. መርጠው ሲያጠናቅቁ ''ለመክፈል ዝግጁ ነኝ'' የሚለውን በመጫን ግዢዎን ያጠናቅቁ።
3. 'ክፍያ ያረጋግጡ' የሚለውን በመጫን መክፈልዎን ያረጋግጡ።
4. የሎተሪ ትኬትዎን አስቀድመው ገዝተዋል። የማረጋገጫ የፅሁፍ መልዕክት ሲደርስዎ 'አውርድ' የሚለውን በመጫን ትኬቶችዎን ማውረድ ይችላሉ።
5. ለምንሰጣቸው ተጨማሪ አገልግሎቶች ወደ ''መነሻ ገፅ'' ይመለሱ የሚለውን ይጫኑ
1. የዚህ ትኬት ቁጥር አሸናፊ ሆኖ ሲቀርብ ላምጪው ወዲያውኑ ይከፈላል፡፡
2. በአንድ ትኬት ከአንድ ዕጣ በላይ ማግኘት አይቻልም፡፡
3. ይህ ትኬት ዕጣው ከወጣበት ከ6 ወር በኋላ ዋጋ ሊጠየቅበት አይችልም፡፡
4. የኢትዮጵያ ሎተሪ አስተዳደር የዚህ ዕጣ አሸናፊዎችን ማንነት እንደአስፈላጊነቱ በልዩ ልዩ መግለጫዎች ያወጣል፡፡