18+
እድሜዎ 18 ወይም ከዚያ በላይ ነው?
This website is intended for users aged 18 and above. Please confirm your age to proceed.
18+
This website is intended for users aged 18 and above. Please confirm your age to proceed.
ዕጣው የሚወጣበት ቀን:
ግንቦት 30, 2017
ስለተሳተፉ እናመሰግናለን መልካም ዕድል
1. ከቁጥር 5000000 ጀምሮ 7 የዕድለኛ ቁጥሮችዎን ይምረጡ ወይም ራሱ እንዲመርጥልዎት 'ሲስተሙ ይምረጥልኝ' ይጠቀሙ።
2. የመረጡትን የእድል ቁጥሮች ለመግዛት “ነጠላ ትኬት 100 ብር” የሚለውን በመጫን ግማሽ የሎተሪ ትኬት ይግዙ። ወይም “ሙሉ ትኬት 200 ብር” የሚለውን በመጫን ሙሉ የሎተሪ ትኬት ይግዙ ከዚያም 'መርጬ ጨርሻለሁ' የሚለውን በመጫን በጋሪዎ ውስጥ ይክተቱ። ተጨማሪ የሎተሪ ትኬቶችን ለመጨመር የዕድል ቁጥሮችዎን እንደገና ይምረጡ እና 'ወደ ቅርጫት አክል' የሚለውን በመጫን በጋሪዎ ውስጥ ያካትቱ።
3. መርጠው ሲያጠናቅቁ ''ለመክፈል ዝግጁ ነኝ'' የሚለውን በመጫን ግዢዎን ያጠናቅቁ።
4. 'ክፍያ ያረጋግጡ' የሚለውን በመጫን መክፈልዎን ያረጋግጡ።
5. የሎተሪ ትኬትዎን አስቀድመው ገዝተዋል። የማረጋገጫ የፅሁፍ መልዕክት ሲደርስዎ 'አውርድ' የሚለውን በመጫን ትኬቶችዎን ማውረድ ይችላሉ።
6. ለምንሰጣቸው ተጨማሪ አገልግሎቶች ወደ ''መነሻ ገፅ'' ይመለሱ የሚለውን ይጫኑ
1. የዚህ ትኬት ቁጥር አሸናፊ ሆኖ ሲቀርብ ላምጪው ወዲያውኑ ይከፈላል፡፡
2. በአንድ ትኬት ከአንድ ዕጣ በላይ ማግኘት አይቻልም፡፡
3. ይህ ትኬት ዕጣው ከወጣበት ከ6 ወር በኋላ ዋጋ ሊጠየቅበት አይችልም፡፡
4. የኢትዮጵያ ሎተሪ አስተዳደር የዚህ ዕጣ አሸናፊዎችን ማንነት እንደአስፈላጊነቱ በልዩ ልዩ መግለጫዎች ያወጣል፡፡
5. ይህ የሎተሪ ዕጣ ግማሹ በወረቀት ሎተሪ ታትሞ የሚሸጥ ሲሆን፤ የቀረው ደግሞ በዲጂታል መንገድ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡ ዕጣው ሲወጣ በሁለቱም መንገድ የተሸጡ ትኬቶች በአንድነት ተካተው አሸናፊ ቁጥሮች ይመረጣሉ፡፡